ናይጄሪያ፦ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጤናን ማሻሻል

ጤናን ለማሻሻል ቴክኖሎጂ በመላው አለም እየተሰራ ነው። በናይጀሪያ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ለደካማ የጤና ጥበቃ መፍትሄ አድርገው እየተወደሱ ነው። የፊሊፕስ አፍሪካና ፎርብዝ አፍሪካ የወደፊት የጤና ጉባዔ በናይጀሪያእና በአፍሪቃ በጤና ጥበቃ ቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ላይ ለመወያየት ዝግጅት ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በቅርብ ጊዜ የተደረገ ጥናት ...

ናይጄሪያ፦ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጤናን ማሻሻል ተጨማሪ ያንብቡ »